2 ጢሞቴዎስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አንተ ግን በተማርካቸውና አምነህ በተቀበልካቸው ነገሮች ጸንተህ ኑር፤+ ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች እነማን እንዳስተማሩህ ታውቃለህ፤