ማቴዎስ 10:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በሰዎች ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔም በሰማያት ባለው አባቴ ፊት እክደዋለሁ።+ ሉቃስ 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በሰዎች ፊት የሚክደኝ ሁሉ ግን በአምላክ መላእክት ፊት ይካዳል።+