ፊልጵስዩስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኃይልን በሚሰጠኝ በእሱ አማካኝነት ለሁሉም ነገር የሚሆን ብርታት አለኝ።+ ቆላስይስ 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በትዕግሥትና በደስታ ሁሉንም ነገር በጽናት እንድትቋቋሙ የአምላክ ታላቅ ኃይል የሚያስፈልጋችሁን ብርታት ሁሉ ይስጣችሁ፤+