ኤፌሶን 6:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እንግዲህ ስለ እኔ እንዲሁም እያከናወንኩ ስላለሁት ነገር እናንተም እንድታውቁ የተወደደ ወንድማችንና በጌታ ታማኝ አገልጋይ የሆነው ቲኪቆስ+ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።+ ቆላስይስ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በጌታ ታማኝ አገልጋይና አብሮኝ ባሪያ የሆነው የተወደደው ወንድሜ ቲኪቆስ+ ስለ እኔ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።
21 እንግዲህ ስለ እኔ እንዲሁም እያከናወንኩ ስላለሁት ነገር እናንተም እንድታውቁ የተወደደ ወንድማችንና በጌታ ታማኝ አገልጋይ የሆነው ቲኪቆስ+ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።+