ኤፌሶን 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኛ የአምላክ የእጁ ሥራዎች ነን፤ ደግሞም አምላክ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ባለን አንድነት+ የፈጠረን፣+ እኛ እንድንሠራቸው አስቀድሞ ያዘጋጀልንን መልካም ሥራዎች እንድንሠራ ነው። ዕብራውያን 9:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በዘላለማዊ መንፈስ አማካኝነት ራሱን ያላንዳች እንከን ለአምላክ ያቀረበው የክርስቶስ ደም+ ሕያው ለሆነው አምላክ ቅዱስ አገልግሎት እንድናቀርብ+ ሕሊናችንን ከሞቱ ሥራዎች እንዴት አብልጦ አያነጻም?+
10 እኛ የአምላክ የእጁ ሥራዎች ነን፤ ደግሞም አምላክ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ባለን አንድነት+ የፈጠረን፣+ እኛ እንድንሠራቸው አስቀድሞ ያዘጋጀልንን መልካም ሥራዎች እንድንሠራ ነው።
14 በዘላለማዊ መንፈስ አማካኝነት ራሱን ያላንዳች እንከን ለአምላክ ያቀረበው የክርስቶስ ደም+ ሕያው ለሆነው አምላክ ቅዱስ አገልግሎት እንድናቀርብ+ ሕሊናችንን ከሞቱ ሥራዎች እንዴት አብልጦ አያነጻም?+