2 ጢሞቴዎስ 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የጌታ ባሪያ ሊጣላ አይገባውምና፤ ከዚህ ይልቅ ለሰው ሁሉ ገር፣*+ ለማስተማር ብቁ የሆነና በደል ሲደርስበት ራሱን የሚገዛ፣+ ያዕቆብ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ ሰው ማን ነው? ሥራውን የሚያከናውነው ከጥበብ በመነጨ ገርነት* መሆኑን በመልካም ምግባሩ ያሳይ።