ቆላስይስ 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በተጨማሪም አርክጳን+ “በጌታ የተቀበልከውን አገልግሎት ከፍጻሜ እንድታደርስ ለአገልግሎቱ ትኩረት ስጥ” በሉት።