2 ቆሮንቶስ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ስለሚወድ+ እያንዳንዱ ሰው ቅር እያለው* ወይም ተገዶ ሳይሆን በልቡ ያሰበውን ይስጥ።+