ማቴዎስ 28:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ አላቸው፦ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል።+ ራእይ 3:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ ድል ነስቼ ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥኩ ሁሉ+ ድል የሚነሳውንም+ ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ እንዲቀመጥ አደርገዋለሁ።+