-
ዘሌዋውያን 9:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አሮንም ወዲያው ወደ መሠዊያው ቀርቦ ስለ ራሱ የኃጢአት መባ ሆኖ የሚቀርበውን ጥጃ አረደ።+
-
-
ዘሌዋውያን 9:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በመቀጠልም የሕዝቡን መባ አቀረበ፤ ለሕዝቡ የኃጢአት መባ ሆኖ የሚቀርበውን ፍየል ወስዶ አረደው፤ እንደ መጀመሪያው ሁሉ በዚህኛውም የኃጢአት መባ አቀረበ።
-