ቆላስይስ 2:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ስለዚህ በምትበሉትም ሆነ በምትጠጡት ወይም በዓልን፣ የወር መባቻንና*+ ሰንበትን በማክበር+ ረገድ ማንም ሰው አይፍረድባችሁ።+ 17 እነዚህ ለሚመጡት ነገሮች ጥላ ናቸው፤+ እውነተኛው ነገር* ግን የክርስቶስ ነው።+ ዕብራውያን 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሕጉ ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ+ ነው እንጂ የእነዚህ ነገሮች እውነተኛ አካል አይደለም፤ ስለዚህ ሕጉ ከዓመት ዓመት እነዚያኑ መሥዋዕቶች በማቅረብ አምላክን የሚያመልኩትን ሰዎች ፍጹም ሊያደርጋቸው አይችልም።*+
16 ስለዚህ በምትበሉትም ሆነ በምትጠጡት ወይም በዓልን፣ የወር መባቻንና*+ ሰንበትን በማክበር+ ረገድ ማንም ሰው አይፍረድባችሁ።+ 17 እነዚህ ለሚመጡት ነገሮች ጥላ ናቸው፤+ እውነተኛው ነገር* ግን የክርስቶስ ነው።+
10 ሕጉ ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ+ ነው እንጂ የእነዚህ ነገሮች እውነተኛ አካል አይደለም፤ ስለዚህ ሕጉ ከዓመት ዓመት እነዚያኑ መሥዋዕቶች በማቅረብ አምላክን የሚያመልኩትን ሰዎች ፍጹም ሊያደርጋቸው አይችልም።*+