-
ዘፀአት 25:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 በተራራው ላይ ተገልጦልህ ባየኸው ንድፍ መሠረት ተጠንቅቀህ ሥራቸው።+
-
-
ዘፀአት 26:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 የማደሪያ ድንኳኑን በተራራው ላይ ተገልጦልህ ባየኸው ንድፍ መሠረት ትከለው።+
-