መዝሙር 110:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 110 ይሖዋ ጌታዬን “ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግልህ ድረስ+በቀኜ ተቀመጥ”+ አለው። ማቴዎስ 22:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ምክንያቱም ዳዊት ‘ይሖዋ* ጌታዬን፦ “ጠላቶችህን ከእግርህ በታች እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ” አለው’ ሲል ተናግሯል።+