ዘሌዋውያን 16:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ከዚያም አሮን ለራሱ የኃጢአት መባ የሚሆነውን ወይፈን ያቅርብ፤ ለራሱም+ ሆነ ለቤቱ ያስተሰርያል። ዘሌዋውያን 16:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “አሮንም ለራሱ የኃጢአት መባ የሚሆነውን ወይፈን ያቀርባል፤ ለራሱም ሆነ ለቤቱ ያስተሰርያል፤ ከዚያም ለራሱ የኃጢአት መባ የሚሆነውን ወይፈን ያርዳል።+