ዕብራውያን 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የአዲስ ቃል ኪዳን+ መካከለኛ ወደሆነው ወደ ኢየሱስና+ ከአቤል ደም በተሻለ ሁኔታ ወደሚናገረው ወደተረጨው ደም ነው።+ ዕብራውያን 13:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እንግዲያው ታላቅ የበጎች እረኛ+ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ የዘላለማዊውን ቃል ኪዳን ደም ይዞ ከሞት እንዲነሳ ያደረገው የሰላም አምላክ