-
ዘኁልቁ 19:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ለረከሰውም ሰው ከተቃጠለው የኃጢአት መባ አመድ ላይ ወስደው በዕቃ በማድረግ ከወራጅ ውኃ የተቀዳ ውኃ ይጨምሩበት።
-
-
ዘኁልቁ 19:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ንጹሕ የሆነውም ሰው ውኃውን በረከሰው ሰው ላይ በሦስተኛው ቀንና በሰባተኛው ቀን ላይ ይረጨዋል፤ በሰባተኛውም ቀን ከኃጢአት ያነጻዋል፤+ ከዚያም ሰውየው ልብሶቹን ይጠብ፤ በውኃም ይታጠብ፤ ማታም ላይ ንጹሕ ይሆናል።
-