ዘሌዋውያን 16:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በተጨማሪም ከደሙ የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ላይ በጣቱ ሰባት ጊዜ በመርጨት እስራኤላውያን ከፈጸሙት ርኩሰት ያነጻዋል እንዲሁም ይቀድሰዋል። 20 “ለቅዱሱ ስፍራ፣ ለመገናኛ ድንኳኑና ለመሠዊያው+ ካስተሰረየ+ በኋላ በሕይወት ያለውንም ፍየል ያቀርባል።+
19 በተጨማሪም ከደሙ የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ላይ በጣቱ ሰባት ጊዜ በመርጨት እስራኤላውያን ከፈጸሙት ርኩሰት ያነጻዋል እንዲሁም ይቀድሰዋል። 20 “ለቅዱሱ ስፍራ፣ ለመገናኛ ድንኳኑና ለመሠዊያው+ ካስተሰረየ+ በኋላ በሕይወት ያለውንም ፍየል ያቀርባል።+