ዘሌዋውያን 16:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይህም የእስራኤላውያንን ኃጢአት በሙሉ በዓመት አንድ ጊዜ+ ለማስተሰረይ የሚያገለግል ዘላቂ ደንብ ይሆናል።”+ እሱም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት አደረገ።
34 ይህም የእስራኤላውያንን ኃጢአት በሙሉ በዓመት አንድ ጊዜ+ ለማስተሰረይ የሚያገለግል ዘላቂ ደንብ ይሆናል።”+ እሱም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት አደረገ።