ቆላስይስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የምታደርጉትን ሁሉ ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ* እንደምታደርጉት በማሰብ በሙሉ ነፍሳችሁ* አድርጉት፤+ 1 ጢሞቴዎስ 6:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በተጨማሪም መልካም ነገር እንዲያደርጉ፣ በመልካም ሥራዎች ባለጸጋ እንዲሆኑ እንዲሁም ለጋሶችና ለሌሎች ለማካፈል ዝግጁ እንዲሆኑ ምከራቸው፤+