ኢሳይያስ 35:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የደከሙትን እጆች አበርቱ፤የሚብረከረኩትንም ጉልበቶች አጽኑ።+ ሮም 1:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ለመጽናት የሚያስችላችሁን መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እጓጓለሁና፤ 12 ይህን ስል እኔ በእናንተ እምነት እናንተም በእኔ እምነት እርስ በርሳችን እንድንበረታታ+ ነው።
11 ለመጽናት የሚያስችላችሁን መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እጓጓለሁና፤ 12 ይህን ስል እኔ በእናንተ እምነት እናንተም በእኔ እምነት እርስ በርሳችን እንድንበረታታ+ ነው።