ዘዳግም 17:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሞት የሚገባው ሰው ሁለት ወይም ሦስት ሰዎች በሚሰጡት ምሥክርነት*+ ይገደል። አንድ ምሥክር በሚሰጠው ቃል ብቻ መገደል የለበትም።+