ዘፍጥረት 6:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ኖኅ ግን በይሖዋ ፊት ሞገስ አገኘ። 9 የኖኅ ታሪክ ይህ ነው። ኖኅ ጻድቅ ሰው ነበር።+ በዘመኑ* ከነበሩት ሰዎች መካከል እሱ እንከን* የሌለበት ሰው ነበር። ኖኅ ከእውነተኛው አምላክ ጋር ይሄድ ነበር።+
8 ኖኅ ግን በይሖዋ ፊት ሞገስ አገኘ። 9 የኖኅ ታሪክ ይህ ነው። ኖኅ ጻድቅ ሰው ነበር።+ በዘመኑ* ከነበሩት ሰዎች መካከል እሱ እንከን* የሌለበት ሰው ነበር። ኖኅ ከእውነተኛው አምላክ ጋር ይሄድ ነበር።+