ኤርምያስ 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጳስኮርም ነቢዩ ኤርምያስን መታው፤ ከዚያም በይሖዋ ቤት ባለው በላይኛው የቢንያም በር በእግር ግንድ ጠረቀው።+ ኤርምያስ 37:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 መኳንንቱ ኤርምያስን እጅግ ተቆጥተው+ መቱት፤ ከዚያም በወቅቱ እስር ቤት አድርገውት በነበረው በጸሐፊው በየሆናታን ቤት አሰሩት።*+