ዘፀአት 19:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በተራራው ዙሪያ ለሕዝቡ ወሰን አብጅ፤ እንዲህም በላቸው፦ ‘ወደ ተራራው እንዳትወጡ፣ ድንበሩንም እንኳ እንዳትነኩ ተጠንቀቁ። ተራራውን የሚነካ ማንኛውም ሰው ይገደላል። 13 ይህን ሰው ማንም እንዳይነካው፤ ከዚህ ይልቅ በድንጋይ ይወገር ወይም ደግሞ ይወጋ።* እንስሳም ሆነ ሰው በሕይወት እንዲኖር አይተውም።’+ ሆኖም የቀንደ መለከቱ ድምፅ+ በሚሰማበት ጊዜ ወደ ተራራው ሊወጡ ይችላሉ።”
12 በተራራው ዙሪያ ለሕዝቡ ወሰን አብጅ፤ እንዲህም በላቸው፦ ‘ወደ ተራራው እንዳትወጡ፣ ድንበሩንም እንኳ እንዳትነኩ ተጠንቀቁ። ተራራውን የሚነካ ማንኛውም ሰው ይገደላል። 13 ይህን ሰው ማንም እንዳይነካው፤ ከዚህ ይልቅ በድንጋይ ይወገር ወይም ደግሞ ይወጋ።* እንስሳም ሆነ ሰው በሕይወት እንዲኖር አይተውም።’+ ሆኖም የቀንደ መለከቱ ድምፅ+ በሚሰማበት ጊዜ ወደ ተራራው ሊወጡ ይችላሉ።”