ሐጌ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘ከጥቂት ጊዜ በኋላ እንደገና ሰማያትን፣ ምድርን፣ ባሕርንና የብስን አናውጣለሁ።’+