ዮሐንስ 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ኢየሱስም የመከራውን እንጨት* ራሱ ተሸክሞ የራስ ቅል ቦታ+ ወደተባለ ስፍራ ወጣ፤ ይህ ቦታ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ይባላል።+