-
መዝሙር 69:30, 31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ለአምላክ ስም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፤
እሱንም በምስጋና ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።
31 ይህ ከበሬ ይበልጥ ይሖዋን ያስደስተዋል፤
ቀንድና ሰኮና ካለው ወይፈን ይበልጥ ደስ ያሰኘዋል።+
-
30 ለአምላክ ስም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፤
እሱንም በምስጋና ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።
31 ይህ ከበሬ ይበልጥ ይሖዋን ያስደስተዋል፤
ቀንድና ሰኮና ካለው ወይፈን ይበልጥ ደስ ያሰኘዋል።+