ዕብራውያን 7:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ስለሆነም ለእነሱ ለመማለድ ሁልጊዜ ሕያው ሆኖ ስለሚኖር በእሱ አማካኝነት ወደ አምላክ የሚቀርቡትን ፈጽሞ ሊያድናቸውም ይችላል።+ ራእይ 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ስለ ጽናቴ የተነገረውን ቃል ስለጠበቅክ*+ እኔም በምድር ላይ የሚኖሩትን ለመፈተን በመላው ምድር ላይ ከሚመጣው የፈተና ሰዓት እጠብቅሃለሁ።+