ኤርምያስ 23:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “ቃሌ እንደ እሳት አይደለም?”+ ይላል ይሖዋ፤ “ቋጥኝንስ እንደሚያደቅ መዶሻ አይደለም?”+ 1 ተሰሎንቄ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በእርግጥም አምላክን ያለማቋረጥ የምናመሰግነው ለዚህ ነው፤+ ምክንያቱም የአምላክን ቃል ከእኛ በሰማችሁ ጊዜ እንደ ሰው ቃል ሳይሆን እንደ አምላክ ቃል አድርጋችሁ ተቀብላችሁታል፤ ደግሞም የአምላክ ቃል ነው፤ አማኞች በሆናችሁት በእናንተም ላይ በእርግጥ እየሠራ ነው።
13 በእርግጥም አምላክን ያለማቋረጥ የምናመሰግነው ለዚህ ነው፤+ ምክንያቱም የአምላክን ቃል ከእኛ በሰማችሁ ጊዜ እንደ ሰው ቃል ሳይሆን እንደ አምላክ ቃል አድርጋችሁ ተቀብላችሁታል፤ ደግሞም የአምላክ ቃል ነው፤ አማኞች በሆናችሁት በእናንተም ላይ በእርግጥ እየሠራ ነው።