ዘፀአት 40:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አሮንንም ቅዱስ የሆኑትን ልብሶች ካለበስከው+ በኋላ ቀባው፤+ እንዲሁም ቀድሰው፤ እሱም ካህን ሆኖ ያገለግለኛል።