የሐዋርያት ሥራ 18:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚህ ይልቅ “ይሖዋ* ከፈቀደ ተመልሼ እመጣለሁ” ብሎ ተሰናበታቸው። ከዚያም ከኤፌሶን መርከብ ተሳፍሮ ዕብራውያን 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላክ ከፈቀደ ይህን እናደርጋለን።