ዕብራውያን 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይህም አምላክ ቃል የገባቸውን ነገሮች በእምነትና በትዕግሥት የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ ነው።+