ማቴዎስ 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “ለጽድቅ ሲሉ ስደት የሚደርስባቸው ደስተኞች ናቸው፤+ መንግሥተ ሰማያት የእነሱ ነውና። ያዕቆብ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ወንድሞቼ ሆይ፣ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት፤+