ኢሳይያስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 መልካም ማድረግን ተማሩ፤ ፍትሕን ፈልጉ፤+ጨቋኙ እንዲታረም አድርጉ፤አባት የሌለውን ልጅ* መብት አስከብሩ፤ለመበለቲቱም ተሟገቱ።”+ 1 ጢሞቴዎስ 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በእርግጥ መበለት ለሆኑ መበለቶች*+ አሳቢነት* አሳያቸው።