ኢዮብ 29:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለእርዳታ የሚጮኸውን ድሃ፣አባት የሌለውን ልጅና ረዳት የሌለውን ሁሉ እታደግ ነበርና።+ 13 ሊጠፋ ተቃርቦ የነበረው ይባርከኝ ነበር፤+የመበለቲቱንም ልብ ደስ አሰኝ ነበር።+ ኢሳይያስ 58:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምግብህን ለተራበው እንድታካፍል፣+ድሆችንና ቤት የሌላቸውን ወደ ቤትህ እንድታስገባ፣የተራቆተ ሰው ስታይ እንድታለብስ፣+ለሥጋ ዘመድህም ጀርባህን እንዳትሰጥ ነው።
12 ለእርዳታ የሚጮኸውን ድሃ፣አባት የሌለውን ልጅና ረዳት የሌለውን ሁሉ እታደግ ነበርና።+ 13 ሊጠፋ ተቃርቦ የነበረው ይባርከኝ ነበር፤+የመበለቲቱንም ልብ ደስ አሰኝ ነበር።+
7 ምግብህን ለተራበው እንድታካፍል፣+ድሆችንና ቤት የሌላቸውን ወደ ቤትህ እንድታስገባ፣የተራቆተ ሰው ስታይ እንድታለብስ፣+ለሥጋ ዘመድህም ጀርባህን እንዳትሰጥ ነው።