ሮም 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና፤ በአፉ ደግሞ እምነቱን በይፋ ተናግሮ ይድናል።+ ያዕቆብ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ በሥራ ያልተደገፈ እምነትም በራሱ የሞተ ነው።+