-
ማቴዎስ 15:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፉ የሚገባው አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ የሚያረክሰው ከአፉ የሚወጣው ነው።”+
-
-
ማርቆስ 7:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 እነዚህ ክፉ ነገሮች ሁሉ ከሰው ልብ ይወጣሉ፤ ሰውንም ያረክሳሉ።”
-