መዝሙር 140:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንደ እባብ ምላሳቸውን ያሾላሉ፤+ከከንፈራቸው ኋላ የእፉኝት መርዝ አለ።+ (ሴላ) ምሳሌ 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሳይታሰብበት የሚነገር ቃል እንደ ሰይፍ ይወጋል፤የጥበበኞች ምላስ ግን ፈውስ ነው።+ ምሳሌ 18:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሞኝ አንደበት መጥፊያው ነው፤+ከንፈሮቹም ለሕይወቱ* ወጥመድ ናቸው።