ኤፌሶን 4:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎችን የሚያንጽና ሰሚዎቹን ሊጠቅም የሚችል መልካም ቃል ብቻ+ እንጂ የበሰበሰ ቃል ከቶ ከአፋችሁ አይውጣ።+