ሮም 13:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 መረን በለቀቀ ፈንጠዝያና በስካር፣ ልቅ በሆነ የፆታ ግንኙነትና ማንአለብኝነት በሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ እንዲሁም በጠብና በቅናት+ ሳይሆን በቀን ብርሃን እንደምንመላለስ በጨዋነት እንመላለስ።+ 1 ቆሮንቶስ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ደግሞም ገና ሥጋውያን ናችሁ።+ ቅናትና ጠብ በመካከላችሁ ስላለ ሥጋውያን መሆናችሁ፣+ ደግሞም በዓለም እንዳሉ ሰዎች መመላለሳችሁ አይደለም?
13 መረን በለቀቀ ፈንጠዝያና በስካር፣ ልቅ በሆነ የፆታ ግንኙነትና ማንአለብኝነት በሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ እንዲሁም በጠብና በቅናት+ ሳይሆን በቀን ብርሃን እንደምንመላለስ በጨዋነት እንመላለስ።+