ኤፌሶን 4:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዲያብሎስ አጋጣሚ እንዲያገኝ አታድርጉ።*+ ኤፌሶን 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የዲያብሎስን መሠሪ ዘዴዎች* መቋቋም እንድትችሉ ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ፤+