የሐዋርያት ሥራ 2:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያን ጊዜ በምድር ዙሪያ ካለ አገር ሁሉ የመጡ ለአምላክ ያደሩ አይሁዳውያን በኢየሩሳሌም ነበሩ።+ የሐዋርያት ሥራ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እኛ ከጳርቴና፣ ከሜዶን፣+ ከኤላም፣+ ከሜሶጶጣሚያ፣ ከይሁዳ፣ ከቀጰዶቅያ፣ ከጳንጦስ፣ ከእስያ አውራጃ፣+