2 ቆሮንቶስ 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የሚደርስብን መከራ* ጊዜያዊና ቀላል ቢሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሚሄድና ዘላለማዊ የሆነ ክብር ያስገኝልናል፤+ 2 ጢሞቴዎስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በእርግጥም የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በመሆን ለአምላክ ያደሩ ሆነው መኖር የሚፈልጉ ሁሉ ስደት ይደርስባቸዋል።+