ቆላስይስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ምንጊዜም በጨው+ የተቀመመ ያህል ለዛ ያለው ይሁን።+