2 ተሰሎንቄ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 መከራን የምትቀበሉት እናንተ ግን ጌታ ኢየሱስ ከኃያላን መላእክቱ ጋር+ ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ+ ከእኛ ጋር እረፍት ይሰጣችኋል፤