የሐዋርያት ሥራ 5:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 እነሱም ስለ ስሙ ውርደት ለመቀበል ብቁ ሆነው በመቆጠራቸው ደስ እያላቸው+ ከሳንሄድሪን ሸንጎ ወጡ። ያዕቆብ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ወንድሞቼ ሆይ፣ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት፤+