ሮም 8:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በአሁኑ ጊዜ የሚደርስብን መከራ በእኛ ላይ ከሚገለጠው ክብር ጋር ሲነጻጸር ከምንም ሊቆጠር እንደማይችል አምናለሁ።+