2 ቆሮንቶስ 1:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ጸንታችሁ የቆማችሁት በራሳችሁ እምነት ስለሆነ እኛ ለደስታችሁ ከእናንተ ጋር የምንሠራ ነን እንጂ በእምነታችሁ ላይ የምናዝ አይደለንም።+