ዕብራውያን 13:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እንግዲያው ታላቅ የበጎች እረኛ+ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ የዘላለማዊውን ቃል ኪዳን ደም ይዞ ከሞት እንዲነሳ ያደረገው የሰላም አምላክ