የሐዋርያት ሥራ 14:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በዚያም “በብዙ መከራ አልፈን ወደ አምላክ መንግሥት መግባት አለብን”+ እያሉ በእምነት ጸንተው እንዲኖሩ በማበረታታት ደቀ መዛሙርቱን* አጠናከሩ።+ 2 ጢሞቴዎስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በእርግጥም የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በመሆን ለአምላክ ያደሩ ሆነው መኖር የሚፈልጉ ሁሉ ስደት ይደርስባቸዋል።+